ጃኖ – ውን ልበሱ

ሙዚቃ በኢትዮጵያ ነፃ ሲወጣ

Jano

ወጣት ደስ እያለው፣ እምበር እምበር ሲል

ሰማይን ፈልጎ ከፍ እያል ሲዘል

በሙዚቃ ምሰጥ በኪነት ስነ ሀይል

ያስታውቃል ከሩቅ ነፃነትን ይሻል

“አይራቅ አይራቅ አይራቅ” — ነፃነቱ ይላል!!

ጃኖውን ….. ነፃነት ይመጣል፣

ወጣት ነፃ ሲሆን፣ ጃኖን ባንድ ይመስላል!

*

ባለ ጃኖዎቹ፣ እንኳን ደስ ያላችሁ

ለዚህ ስኬታችሁ

ኢትዮጵያን አስጠሯት በሕይወት ፍቅራችሁ!

እውነት “መሄድ መሄድ፣ መሄድ “፣ መጓዝ ነው መፍትሄው ለነፃነት መንጎድ

ወጣት አይል አዛውንት

ሙዚቃችሁ ውበት ፈንጠዝያ ሕይወት!

ከፍ ባለው ሕሊና፣ እራስን ለመሆን

በዕምነት ለመካን፣ አዋቂ ሙሉ ሰው በፀጋ ብርሃን!

*

እንኳንደስአላችሁ፣

እስቲ እናድምጣችሁ

እስቲ እንያችሁ….

ምስጋናይግባችሁ!!!!

http://janoband.com/fr_audio.cfm


****

እናመሰግናለን

****

አዲስ ገሰሰ
The Manager Introducing Jano Band

http://www.ethiotube.net/video/22907/Jano-Band–Who-are-they

*

አንች ሀገሬ …